All are invited to attend our "Save Ethiopia" Webinar: Sunday, April 26, 1-7 PM EST.

የኢትዮጵያውያን ሕዝባዊ ማኅበራት ጉባዔ (ኢሕማጉ) “ኢትዮጵያን ለማዳን ምን መደረግ አለበትበሚል ልዕለ-ርዕስ እንደ .. እሁድ፣ ሚያዝያ 18 ቀን 2018 .ም፤ ከቀኑ ሰዓት (1:00-7:00  PM EST) በታዋቂ ምሁራን የሚመራ ሕዝባዊ የዙም ውይይት ጉባዔ (ዌቢናር) ማዘጋጀቱን በደስታ እየገለፀ፤ እርስዎም የውይይቱ ተካፋይ በመሆን እንዲሳተፉ በአክብሮት ጥሪያችንን እናቀርባለን። የጉባዔው ተሳታፊዎችና ታዳሚዎች በቅድሚያ መመዝገብ እንዲያስችል በተለጠፈው የዙም ሊንክና/ፈጣን መልስ ኮድ (Zoom link/QR Code) መመዝገብ የሚቻል ሲሆን ውይይቱም በበይነ መረብ በተለያዩ ሜዲያዎች ይተላለፋል። 

Here is the Zoom webinar link (Join from PC, Mac, iPad, or Android):

 https://us06web.zoom.us/j/84108286044?pwd=Pakg4srAbyXwtEaLXnQTpIufwTkaJK.1

 Passcode:191877

 Phone one-tap:

+13017158592,,84108286044#,,,,*191877# US (Washington DC)

+13092053325,,84108286044#,,,,*191877# US

 International numbers available: https://us06web.zoom.us/u/kV1q7zMUK